ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን የተዘጋጀ ሁለንተናዊ ዲጂታል መድረክ። የመዝሙር አገልግሎትን፣ ጸሎትን እና መንፈሳዊ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት።








በሺዎች የሚቆጠሩ መዝሙራት ከነሙሉ ግጥማቸው።
መዝሙራትን በቅኝታቸው ለይቶ ለማጥናት።
ድምፅዎን ተጠቅመው ይፈልጉ ወይም ይቅረጹ።
ስንክሳር፣ ዳዊት እና ጸሎት በአንድ ቦታ።
ብዙ ቋንቋዎች ተደራሽ።
ጾምና በዓላት ያስታውስ።
የቤተክርስቲያንን አገልግሎት በዲጂታሉ ዘርፍ ተደራሽነት ማሳደግ፣ ዘማሪዎች በምቾት መዘመር የሚችሉበትን እና ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎችም ግጥሞችን በቀላሉ እንዲያጠኑ ምቹ ሁኔታን መፍጠር ዋነኛ ዓላማችን ነው።
ደረጃ ይምረጡ
ከ20 ዓመታት በላይ በዝማሬ አገልግሎት የቆዩ አንጋፋ ዘማሪ።
ቤተክርስቲያንን በቴክኖሎጂ ለማገልገል።