ኦርቶዶክሳዊ የመዝሙር አፕሊኬሽን
ውዳሴ ዘኦርቶዶክስ ለተጠቃሚዎቹ ቀላል እና ማራኪ የሆነ ገጽታ እንዲኖረው ተደርጎ የተሰራ ነው
በውዳሴ ዘኦርቶዶክስ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱ አገልግሎቶች
ግጥማቸውን በቀላሉ የሚያገኟቸው ከ 3000 በላይ ዝማሪዎች በውሱ ተካተዋል
ቀደምት ከሚባሉት ዘማርያን እስከ አሁኖቹ አዳዲስ ዘማርያን ድረስ መዝሙሮች የተካተቱበት
የእመቤታችን ፣ የመላዕክት ፣ የቅዱሳን ዝማሬዎችን ለብቻ ለብቻ ማግኘት የሚችሉበት
የ አዲስ አመት ፣ የመስቀል ፣ የልደት ፣ የጥምቀት ፣ የሆሳዕና ፣ የስቅለት ፣ የትንሳኤ ፣ የደብረታቦር ዝማሪዎችን እና የሰርግ ዝማሪዎችን በቀላሉ በሚያምር ገጽታ ማግኘት ይችላሉ
መዝሙሮችን በዜማ ክፍላቸው በቀላሉ በተለያዩ ቅኝቶች ማግኘት ይችላሉ
በዚህ search feature የሚፈልጉትን ዝማሬ አለማግኘት አይችሉም። በቀላሉ ከመዝሙሩ ውስጥ የሚያውቁትን ስንኝ በመጻፍ ሙሉ ዝማሬውን ማግኘት ይችላሉ። በተጨማሪም በዘማሪው ስም እና በመዝሙሩ ርዕስ መፈለግ ይችላሉ።
ስልክዎት ላይ እንዴት እንደሚጭኑት እገዛ ለማየት ከፈለጉ ይህን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ
ከ 3000 በላይ ዝማሪዎችን ግጥም ከ ቪዲዮ ጋር ያግኙ